የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጽሕፈት ቤት፣ መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጋራ ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት እየገቡ ...
በዌስት ባንክ የሚገኙ የአይሁድ ሰፋሪዎች በስፍራው በሚገኙ የፍልስጤማውያን ከተሞች ላይ ተከታታይ ጥቃት ሰንዝረው ቤቶችን ሲያቃጥሉ፣ ከእስራኤል ወታደሮች ጋርም ተጋጭተዋል። ምን ያህል ፍልስጤማውያን ...
በናሚቢያ አወዛጋቢ በነበረውና ባለፈው ሳምንት በተከናወነው ምርጫ ገዢው ስዋፖ ፓርቲ አሸናፊ እንደኾነ በመታወጁ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝደንት መርጣለች፡፡ በምክትል ...
የደቡብ ኮሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል ለመክሰስ ለፓርላማው ሐሳብ አቅርበዋል። ፕሬዝደንቱ በአጭሩ የተቀጨውን ወታደራዊ ሕግ ማወጃቸውን ተከትሎ ሥልጣን እንዲለቁ ግፊት ...