በዌስት ባንክ የሚገኙ የአይሁድ ሰፋሪዎች በስፍራው በሚገኙ የፍልስጤማውያን ከተሞች ላይ ተከታታይ ጥቃት ሰንዝረው ቤቶችን ሲያቃጥሉ፣ ከእስራኤል ወታደሮች ጋርም ተጋጭተዋል። ምን ያህል ፍልስጤማውያን ...
በናሚቢያ አወዛጋቢ በነበረውና ባለፈው ሳምንት በተከናወነው ምርጫ ገዢው ስዋፖ ፓርቲ አሸናፊ እንደኾነ በመታወጁ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝደንት መርጣለች፡፡ በምክትል ...
የደቡብ ኮሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሀገሪቱን ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል ለመክሰስ ለፓርላማው ሐሳብ አቅርበዋል። ፕሬዝደንቱ በአጭሩ የተቀጨውን ወታደራዊ ሕግ ማወጃቸውን ተከትሎ ሥልጣን እንዲለቁ ግፊት ...
የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው ...
በኢትዮጵያ፣ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በአማጽያን እና በፌዴራል ኃይሎች መካከል ተባብሶ የቀጠለው ግጭት፣ በሺሕ ለሚቆጠሩ ሲቪሎች ሞትና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ደግሞ መፈናቀል ምክንያት ኾኗል። ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ግጭት ምክኒያት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች መድረሳቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በተለይ “ጸሐይ ...